በኢትዮጵያ ህግ መሰረት መሬት የህዝብ እና የመንግስት ነው ተብሎ ቢፃፍም በሪል ስቴት አልሚነት ሰበብ መሬት በግለሰቦች እየተሸጠ መሆኑ ይሰማል፡፡
ግልፅ ያለ ህግ በሌለው የሪል ስቴት አልሚ ድርጅት እና ግለሰቦች መሀል የሚደረገው ውል ከአመት አመት በውዝግብ ቀጥሏል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments