top of page

ሐምሌ 25፣2015 - ጉዳያችን፡- የከተማችንን ወቅታዊ የመነጋገሪያ ሀሳብ ''አነቃቂ ንግግር''

Updated: Aug 1

በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡


የዛሬው ጉዳያችን ካለፉት ሳምንታት የቀጠለ ሲሆን የከተማችንን ወቅታዊ የመነጋገሪያ ሀሳብ ይመለከታል።


በከተማችን አነቃቂ ንግግር አድራጊና አሰልጣኝ ነን፣ የስኬት መንገድን እናሳያለን የሚሉ ግለሰብና ተቋማት በዝተዋል።


በጉዳያችን በዚህ ሀሳብ ዙሪያ የባለሙያዎች አስተያየት እየሰማን ለተወሰኑ ሳምንታት እንቆያለን።


ማብራሪያውን የሚያቀርቡት በሞያቸው የቢዝነስና ኢንቨስትመንት አማካሪ የሆኑት አቶ ከፈለኝ ሀይሉ ናቸው።


ቴዎድሮስ ወርቁየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page