top of page

ጉዳያችን - የትምህርት ጥራት ነገር አደጋ ውስጥ ስለመሆኑ


በኢትዮጵያ #የትምህርት_ጥራት ነገር አደጋ ውስጥ ስለመሆኑ ብዙ ተብሏል።


‘’የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ’’ ከሰሞኑ በከፍተኛ ትምህርት ጥራትና መስፈርቱ ዙሪያ በጥናት የተደገፈ ውይይት አካሂዷል።


የጥናት አቅራቢው፤ የትምህርት ጥናት ተመራማሪና የትምህርት ጥናት ኢንስቲትዩት ዳይሬክተሩ በላይ ሐጎስ(ዶ/ር) ናቸው።



Comments


bottom of page