ነሐሴ 13 ፣2016 - ጉዳያችን - የህዝብ ቁጥር መጨመርsheger1021fmAug 19, 20241 min readባለሞያዎች የአንድ ሀገር የህዝብ ቁጥር መጨመር ላወቀበት እድል ላላወቀበት እዳ ነው ይላሉ።የህዝብ ቁጥር መጨመር ለአንዳንዱ ሀብት ለሌላው የድህነት ምክንያት የሚሆንበት ምክንያቱ ምንድን ነው?በዚህ ሀሳብ ዙሪያ ማብራሪያን የሚሰጡን ታምራት ዘላለም(ዶ.ር ) ናቸው።0:00
በሐምሌ 2 2017 - ገጠር አካባቢዎች ከከተማ ጋር ሲተያይ ያለው የፖሊስ ቁጥር ያነሰ ቢሆንም የሚፈጸሙ ወንጀሎች ቁጥር ከከተማው ያነሰ እንደሆነ ጥናት አሳይቷል፤ ለምን?
Comments