top of page

ጉዳያችን - ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችን (ክፍል-3)


በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡


የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል።


ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ ጥናታዊ ፅሑፎችና መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው።


አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw


Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

bottom of page