top of page

ነሐሴ 8፣2015 - ጉዳያችን;- ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችን

በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡


የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል።


ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ ጥናታዊ ፅሑፎችና መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው።


አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

bottom of page