ግንቦት 26፣2016 - ጉዳያችን;- ታዳጊነት፣ የአደንዛዥ እፅ ሱስና የአእምሮ ጤና
- sheger1021fm
- Jun 3, 2024
- 1 min read
የዛሬው ጉዳያችን ታዳጊነት፣የአደንዛዥ እፅ ሱስና የአእምሮ ጤናን ይመለከታል።
ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን ዮናስ ባህረ ጥበብ(ዶ/ር)፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአእምሮ ህክምና ትምህርት ክፍል መምህርና ሀኪም እንዲሁም የስጦታ የአእምሮ ህክምና እና የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ሜዲካል ዳይሬክተር ናቸው።
ቴዎድሮስ ወርቁ
Comments