ጳጉሜ 1፣2015 - ድርቅ ተከስቶባቸው የነበሩ የደቡብ ኦሞ ዞን ወረዳዎች በክረምቱም ዝናብ ባለመጣሉ ችግሩ እንዳይባባስ ስጋት ፈጥሯል
- sheger1021fm
- Sep 7, 2023
- 1 min read
በደቡብ ኦሞ ዞን ስድስት ወረዳዎች ድርቅ ተከስቶባቸው የቆዩ ሲሆን በክረምቱም ወቅት በአካባቢዎቹ ዝናብ ባለመጣሉ ችግሩ እንዳይባባስ ስጋት ፈጥሯል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios