top of page

ግንቦት 5፣2016 - ድርቅ ለመቋቋም የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሚተባበሩበት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ስራ ጀምሯል ተባለ

በአየር ለውጥ ምክንያት ተደጋግሞ እየተከሰተ ያለውን ድርቅ ለመቋቋም የኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሚተባበሩበት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ስራ ጀምሯል ተባለ፡፡


ከፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ 250 ሚሊዮን ዶላር አግኝታለች የተባለ ሲሆን በተለይ በተደጋጋሚ በድርቅ ከሚጎዱ አካባቢዎች መካከል በሆነው ቦረና ዞን 395 ሄክታር መሬት ይለማበታል ተብሏል፡፡


የኔነህ ሲሳይ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page