ጥቅምት 21፣ 2015-ኢትዮጵያ ከውጪ እንዳይገቡ ያገደቻቸው ሸቀጦችና ተሽከርካሪዎች LC ከዚህ በኋላ እንዳይከፈት መከልከሏ የውጪ ምንዛሬዋን ምን ያህል ይሸፍን
ጥቅምት 21፣ 2015
ምጣኔ ሐብት
ኢትዮጵያ ከውጪ እንዳይገቡ ያገደቻቸው ሸቀጦችና ተሽከርካሪዎች LC ከዚህ በኋላ እንዳይከፈት መከልከሏ የውጪ ምንዛሬዋን ምን ያህል ይሸፍንላታል?
ለዘለቄታውስ ቢሆን መፍትሄው ምንድነው?
ተህቦ ንጉሴ
ጥቅምት 21፣ 2015
ምጣኔ ሐብት
ኢትዮጵያ ከውጪ እንዳይገቡ ያገደቻቸው ሸቀጦችና ተሽከርካሪዎች LC ከዚህ በኋላ እንዳይከፈት መከልከሏ የውጪ ምንዛሬዋን ምን ያህል ይሸፍንላታል?
ለዘለቄታውስ ቢሆን መፍትሄው ምንድነው?
ተህቦ ንጉሴ
በኢትዮጵያ የካፒታል ወይም ድርሻዎች ገበያ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋማት ከ3 እስከ 6 ወር ባለው ጊዜ ፍቃድ መስጠት ይጀመራል ተባለ። ፍቃድ የሚሰጣቸውን ተቋማት ለመለየት መመሪያ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ታዬ ተናግረዋል። የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ የተመለከተ ምክክር
በጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኙ የዘይሴ እና የቁጫ ብሔረሰቦች ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው ነው ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑ እንደራሴዎች ተናገሩ፡፡ ለሚደርሰው በደል ዋነኛው ምክንያት የአካባቢው ነዋሪዎች በምርጫ ወቅት የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲን በመምረጣቸው ነው ብለዋል፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መ
በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ፡፡ በጦርነቱ ከ300 ት/ቤቶች በላይ ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ይታወሳል፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz