የግብርና ምርቶችን በበጋ ወቅት በማምረት በ3 እጥፍ ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተናገረ
- sheger1021fm
- Oct 10, 2023
- 1 min read
የግብርና ምርቶችን በበጋ ወቅት ጭምር በማምረት ከቀደመው በ3 እጥፍ ምርቱን ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተናገረ፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários