Aug 81 min readነሐሴ 2፣2015 - የግብርናው ዘርፍ በፋይናንስ አለመደገፉ እንዳያድግ አንቆ እንደያዘው ተነግሯልየኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው መተዳደሪያው ግብርና ቢሆንም ዘርፉ ግን ፋይናንስ አለመደገፉ እንዳያድግ አንቆ እንደያዘው የምጣኔ ሀብት አጥኚዎች ያስረዳሉ፡፡የዘንድሮው አመት የማዳበሪያ እጥረት ደግሞ ችግሩን እንዳሳሰበው ተናግረዋል፡፡ያሬድ እንዳሻውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው መተዳደሪያው ግብርና ቢሆንም ዘርፉ ግን ፋይናንስ አለመደገፉ እንዳያድግ አንቆ እንደያዘው የምጣኔ ሀብት አጥኚዎች ያስረዳሉ፡፡የዘንድሮው አመት የማዳበሪያ እጥረት ደግሞ ችግሩን እንዳሳሰበው ተናግረዋል፡፡ያሬድ እንዳሻውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il