top of page

መስከረም 3፣2016 - የዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉ ተነገረ

Updated: Sep 14, 2023


የዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተናገረ።


በከተማዋ የደረሰ የትራፊክ አደጋም የለም ብሏል።


ንጋቱ ረጋሣ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page