top of page

የውሃ አስተዳደር በተቀናጀ መንገድ መምራት ካልተቻለ በክልሎች መካከል ያመግባባት ምክንያት ሊሆን ይችላል ተብሏል

ኢትዮጵያ በውሀ ሀብቷ አጠቃቀም ዙሪያ ከነግብፅና ሱዳን ጋር የገባችበት ውዝግብ በሀገር ውስጥም በክልሎች መካከል ሊነሳ የሚችልበት እድል እንደሚኖር ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡


የውሃ አስተዳደር ስራን በተቀናጀ መንገድ መምራት ካልተቻለ በክልሎች መካከል ያመግባባት ምክንያት ሊሆን ይችላል ተብሏል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comentarios


bottom of page