top of page

ሚያዝያ 17፣2016 - የወጡ ህጎች የሚጣረሱ እና ወጥነት የጎደላቸው መሆናቸው የንግዱን ዘርፍ ስራ አስቸጋሪ እንዲሆን ካደረጉት ምክንያቶች መካከል ነው ተባለ

በግብር አከፋፈል እና አስተዳደርን በተመለከተ የወጡ ህጎች እርስ በርሳቸው የሚጣረሱ እና ወጥነት የጎደላቸው መሆናቸው የንግዱን ዘርፍ ስራ አስቸጋሪ እንዲሆን ካደረጉት ምክንያቶች መካከል ነው ተባለ፡፡


በጉዳዩ ላይ ዛሬ በአዲስ አበባ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comentarios


bottom of page