በየዓመቱ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ለመሳተፍ የበርካታ ሀገር መሪዎች እና ሚኒስትሮች ወደ ከተማዋ ይመጣሉ፡፡
የህብረቱ መስራች ከመሆኗ ባሻገር ለአፍሪካ ሀገራት ነፃነት ካበረከተችው በጎ ሚና አንፃር ኢትዮጵያ በህብረቱ ሃገራት ዘንድ ተሰሚነት እንደነበራት ይነገራል፡፡
አሁን ባለባት የውስጥ ችግር ምክንያት ግን የህብረቱ ስብሰባ ከሆቴልና ቱሪዝሙ ዘርፍ ባለፈ ለዲፕሎማሲዋ እምብዛም የሚያግዛት ላይሆን ይችላል የሚሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን እንዳሉ ሁሉ በሁለትዮሽ ስብሰባዎች ከዚህ ቀደም ብዙ ተጠቅመናል የሚሉም አሉ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments