የካቲት 8 2017 - የፍትህ አካል በዚህ ደረጃ ውሳኔዎቹ መጣሳቸው ሀገሪቱን ወዴት ይወስዳት ይሆን?
- sheger1021fm
- Feb 15
- 1 min read
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአስፈሪ ባህልነቱ በጣም እየተስተዋለ የመጣው የህግ የበላይነት ያለመከበር እና የዳኞች ውሳኔ በአስፈፃሚው አካል ተግባራዊ እንዳይሆኑ የመደረጉ ነገር በኢትዮጵያ ዋነኛው ጉዳይ ነው፡፡
ዳኞች የሰጡት ውሳኔ እየተጣሰ እና ዳኞችም በሰጡት ውሳኔ ምክንያት ችግር ውስጥ ሲወድቁ እያየን ነው፡፡
በቀጥታ በህገ መንግስት ከተቋቋሙ ተቋማት መሀከል አንዱ የሆነው የፍትህ አካል በዚህ ደረጃ ውሳኔዎቹ መጣሳቸው ሀገሪቱን ወዴት ይወስዳት ይሆን? ባለሞያን አነጋግረናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments