top of page

የካቲት 8፣2016 - ከአፍሪካ አህጉር የተወጣጡ የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች በመሪዎች ጉባኤ ላይ የአየር ለውጥ ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቁ

በአዲስ አበባ በሚከሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአየር ለውጥ ትኩረት እንዲሰጠው ከሀጉሪቱ የተወጣጡ የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች ጠየቁ፡፡


በሌላ በኩል በአየር ለውጥ ምክንያት ለተጎዱ የአለም ሀገራት ይዋጣ እና ይሰጥ የተባለው ገንዘብ አብዛኛው አልተሰበሰበም ተብሏል፡፡


ንጋቱ ሙሉ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


bottom of page