top of page

የካቲት 8፣2016 -በሶስት ክፍለ ከተሞች ስኳርን በቴክኖሎጂ ታግዞ ቤት ለቤት መሸጥ እየተሰራበት ነው ተብሏል

ስኳር በመንግስት ድጎማ ተደርጎበት ጭምር በሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት በኩል ለገበያ ቢቀርብም ብዙውን ጊዜ ምርቱ በገበያው ላይ አይገኝም፤ብዙ ስርቆት እንደሚፈፀምም ይነገራል፡፡


ይህንን ችግር ለመፍታት ስኳርን በቴክኖሎጂ ታግዞ ቤት ለቤት መሸጥ በአዲስ አበባ በሶስት ክፍለ ከተሞች እየተሰራበት ነው ተብሏል፡፡


ምንታምር ፀጋው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ



Comments


bottom of page