የካቲት 7፣2016 - ከሥርዓተ ትምህርት ውጭ ሲያስተምሩ የተገኙ 3 ትምህርት ቤቶች ላይ እርምጃ ተወስዷል ተባለ
- sheger1021fm
- Feb 15, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ ከመንግስት ሥርዓተ ትምህርት ውጭ ሲያስተምሩ የተገኙ 3 ትምህርት ቤቶች ላይ እርምጃ ተወስዷል ተባለ፡፡
የራሳቸውን ስርዓተ ትምህርት የሚያስተምሩት ላይ እርምጃ መውሰዱን እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተናግሯል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments