የካቲት 6 2017 - ''ውሃ ከተቋረጠ 15 ቀን ሆኖታል'' ነዋሪዎች
- sheger1021fm
- Feb 13
- 1 min read
የኮሪደር ልማት እየተከናወነባቸው ካሉ የአዲስ አበባ አካባቢዎች አንዱ በሆነው 4 ኪሎ ከቅድስተ ማሪያም ዝቅ ብሎ ባሉ ሰፈሮች ውሃ ከተቋረጠ 15 ቀን ሆኖታል ሲሉ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ተናገሩ፡፡
በጀሪካን 120 ብር እየገዙ እየተጠቀሙ፣ መሆኑን የነገሩን ነዋሪዎች ለተላላፊ በሽታ እንዳንጋለጥም ስጋት አለን ይላሉ፡፡
የከተማው ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በበኩሉ በኮሪደር ልማት ምክንያት ውሃው መቋረጡን አምኖ በቅርቡ እልባት ለመስጠት እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5rs
Comments