የካቲት 5፣2016 - የአልትሳውንድ የህክምና መሳሪያ ፋብሪካ ስራ መጀመሩ ተነገረ
- sheger1021fm
- Feb 13, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ የህክምና አገልግሎት ለማሻሻል ያግዛል የተባለ የአልትሳውንድ የህክምና መሳሪያ ፋብሪካ ስራ መጀመሩ ተነገረ፡፡
ፋብሪካው በዘርፉ አለም አቀፍ እውቅና ባላቸው የእስራኤልና የጀርመን ኩባንያዎች ጥምረት የተከፈተ ነው ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Comments