top of page

የካቲት 5፣2016 - ሀብታቸውን ካስመዘገቡ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጥቃቅን ልዩነት የታየባቸው በምክር ታልፈዋል ተብሏል


የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሀብታቸውን ካስመዘገቡ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የ17ቱ ባስመዘገቡትና ባላቸው ሀብት መካከል ከፍተኛ ልዩነት በመታየቱ በህግ እንዲጣራ ጉዳዩ ለፍትህ አካል መተላለፉ ተሰማ፡፡


ጥቃቅን ልዩነት የታየባቸው በምክር ታልፈዋል ተብሏል፡፡


ፍቅሩ አምባቸውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comments


bottom of page