ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በፌዴራል መንግስት እና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መከልከል የሚሰጡ መግለጫዎች እና የቃላት ምልልሶች አንዱ አንደኛውን ተጠያቂ የሚያደርጉና የሚጣረሱ ናቸው፡፡
በተለይ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸምን በተመለከተ እየተሰጡ ያሉ መግለጫዎች የተለያዩ ናቸው፡፡
በተመሳሳይ ጉዳይ የተለያየ መግለጫ መሰጠቱ ምክንያቱ ምንድነው?
የፕሪቶሪያው ስምምነት አተገባበርስ እንዴት ይታያል?
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ሰብሳቢን ጠይቀናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments