የካቲት 30፣2016 - ሴቶች በንግዱ ዘርፍ ያላቸው ተሳትፎ ምን ያህል ነው?
- sheger1021fm
- Mar 9, 2024
- 1 min read
በርካታ አቅም ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በንግዱ አለም ከፍተኛ ሀብት እንደሚያንቀሳቅሱና ለብዙዎች እንጀራ እንደሰጡ ይታወቃል፡፡
ያም ሆኖ ካላቸው ቁጥር እና አቅም አንፃር በተለይም ወደ ውጪው አለም ከሚደረገው የንግድ ፍላጎት እና የአቅርቦት መጠን አኳያ በቂ አለመሆኑ ይነገራል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ ያዘጋጀቸውን በምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments