የካቲት 29፣2016 - ዛሬም ሴት ተማሪዎችን እየፈተነ ያለው የንፅህና መጠበቂያ ጉዳይ
- sheger1021fm
- Mar 9, 2024
- 1 min read
ሴቶች በተፈጥሮ ከተሰጣቸው ፀጋ መካከል አንዱ የወር አበባ ነው፡፡
ቀድሞም ሆነ አሁን ባለንበት በ21ኛው ክፍለ ዘመን በእኛ በኢትዮያዊያን ዘንድ ለሴቶች የተሰጠው የተፈጥሮ ፀጋ ከነውር መቆጠሩን ቀጥሏል፡፡
ትምህርት ብዙ ባልተስፋፋበት አካባቢም ይሁን በመሀል ከተማ በርካታ ወጣት ሴቶች የወር አበባ መጠበቂያ በማጣት ከትምህርት ገበታ እና ከልዩ ልዩ እንቅስቃሴ መቅረት የተለመደ ችግር ቢሆንም ለወጣቶቻችን መፍትሄ ዛሬም እየፈለግን አለመሆናችን እንደ አገር አሳዛኝ ነው፡፡
ንጋቱ ሙሉ ያዘጋጀውን በፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments