top of page

የካቲት 30፣2016 - ኢትዮጵያ የምግብ እጥረት ፈተናን ስለምን መከላከል ተሳናት?

ከጊዜ ወደ ጊዜ በተፈጥሮ ላይ የሚደርሰው ችግር የሰውን የአመጋገብ ሥርዓት ከማወክ አልፎ ጤናማ ሕይወትን ለመምራት አዳጋች እያደረገ ይገኛል፡፡


የአየር ጠባይ መዛባትን ተከትሎ ድርቅና ረሃብ በመጣ ቁጥር የሰው ልጅ በልቶ ለማደር ከመቸገሩም በላይ ጤናው መታወኩ አይቀርም፡፡


ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ፀጋ በብዙ የታደለች መሆኗ ተደጋግሞ ቢነገርም በምግብ እጥረት የምትፈተን ሀገር መሆኗን ግን መካድ አይቻልም፡፡


በአየር ጠባይ ለውጥ እና በሌሎች ችግሮች ጣቢያ የሚደርሰውን የምግብ እጥረት ፈተናን ስለምን ይሆን ኢትዮጵያ መከላከል ያልቻለችው?


ምህረት ስዩም



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page