top of page

የካቲት 28፣2016 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮፕላን ሞተር ምክንያት ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ 3 አውሮፕላኖች ብቻ መኖራቸውን ለሸገር ተናግሯል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአውሮፕላን መለዋወጫ ጋር በተገናኘ ፈተና ቢያጋጥመኝም እስካሁን በመለዋወጫ ሳይሆን በአውሮፕላን ሞተር ምክንያት ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ 3 አውሮፕላኖች ብቻ መኖራቸውን ለሸገር ተናግሯል፡፡


ተህቦ ንጉሴ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


bottom of page