የካቲት 28፣2016 -የስራ ላይ አደጋን እንዲቆጣጠር ሀላፊነት የተሰጠው መ/ቤት በቂ በአሰሪዎች ላይ ብርቱ ቁጥጥር ማድረግ አልቻልኩም ብሏል
- sheger1021fm
- Mar 7, 2024
- 1 min read
እንደ ግንባታ በመሳሰሉ የስራ ዘርፎች የስራ ላይ አደጋ ደጋግሞ ሲያጋጥም ይታያል፡፡
በስራ ላይ ያለ አንድ ሰራተኛ በስራው ወቅት ጉዳት ቢደርስበት አሰሪው የጉዳት ካሣ እንዲከፍል በህግ ተደንግጓል፡፡
ይሁን እንጂ የስራ ላይ አደጋን እንዲቆጣጠር ሀላፊነት የተሰጠው መስሪያ ቤት በቂ የሰው ሀይል ስለሌለኝ በአሰሪዎች ላይ ብርቱ ቁጥጥር ማድረግ አልቻልኩም ብሏል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments