የካቲት 28፣2016 - ኢትዮጵያ ባለፉት 6 ወራት 31 የመንግስት ሀላፊዎች ወደ ጎረቤት ሀገራት ለጉብኝት መላኳ ተሰምቷል
- sheger1021fm
- Mar 7, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ ጋር ያላትን ጉርብትና ለማጥበቅ ባለፉት 6 ወራት 31 የመንግስት ሀላፊዎች ወደ የሀገሪቱ ለጉብኝት መላኳ ተሰምቷል፡፡
በጊዜው 6 አለም አቀፍ ጉባኤዎችን ለማስተናገድ ቢታሰብም የተሳተፉት 3ቱ በቻ ናቸው ተብሏል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6
Comments