top of page

የካቲት 28፣2016 - በድንበር አካባቢ ለሚገኙና በቀላሉ ለሚዘዋወሩ በሽታ የአንስሳት ክትባት እየተሰጠ ነው ተባለ

ከእንስሳት ወደ እንስሳት እና ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፈውን የበሽታ መዛመት ለመከለከል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በድንበር አካባቢ ለሚገኙና በቀላሉ ለሚዘዋወሩ አንስሳት ክትባት እየሰጡ ነው ተባለ፡፡


የኔነህ ሲሳይ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comentarios


bottom of page