በቆዳ ስፋት በትንሽነቷ የምትታወቀው አውሮፓዊቷ ሀገር ማልታ ከኢትዮጵያ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የመሰረተችው ነፃነቷን አግኝታ ብዙም ሳትቆይ ነው።
በአዲስ አበባ ኤምባሲዋን መክፈቷን ተከትሎ ደግሞ ግንኙነቱ እየጠነከረ መጥቷል።
በምትታወቅባቸው እንደ መድሃኒት፣ ኬሚካል፣ ፕላስቲክ እና ኤሌክትሮኒክስ ባሉ ምርቶች ኢትዮጵያን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ እያለችም ነው።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments