የካቲት 25፣2016 - የተበላሹ መድኃኒቶች ለገበያ እንዳይቀርቡ ቁጥጥር እያደረኩ ነው ሲል ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ተናገረ
- sheger1021fm
- Mar 4, 2024
- 1 min read
የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው እና በተለያየ ምክንያት ለብልሽት የተዳረጉ መድኃኒቶች ለገበያ እንዳይቀርቡና በአግባቡም መወገዳቸው ላይ ቁጥጥር እያደረኩ ነው ሲል የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ተናገረ፡፡
ነገር ግን አልፎ አልፎ የቁጥጥር ሥርዓቱን አልፈው ገበያ ላይ የሚገኙ ምርቶች አሉ፡፡
በወንጀሉ የተሳተፉትም በህግ እንዲጠየቁ ተደርጓል ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments