የካቲት 25፣2016 - ህገወጥ እርድ ሲፈፅሙ ተገኝተዋል የተባሉ 38 ልኳንዳ ቤቶች ላይ እርምጃ መወስዱ ተሰምቷል
- sheger1021fm
- Mar 4, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ ከተማ ጤንነቱ ያልተረጋገጠ ከሰባት ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የስጋ ምርት እንዲወገድ ተደርጓል ተባለ።
በከተማዋ ህገወጥ እርድ ሲፈፅሙ ተገኝተዋል የተባሉ 38 ልኳንዳ ቤቶች ላይ እርምጃ መወስዱም ተሰምቷል።
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments