top of page

የካቲት 22፣2016 - የዓድዋ ድል ለአፍሪካዊያን ወታደራዊ ሳይንስ እውቀት ምን ትምህርት ሰጥቶቷል?

  • sheger1021fm
  • Mar 1, 2024
  • 1 min read

ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ዙሪያ የቅኝ አገዛዝ ቀንበር ተጭኗቸው ለነበሩ ህዝቦች እምቢኝ ለነፃነቴ እንዲሉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ምሁራን የሚመሰክሩለት የአድዋ ድል ዘንድሮ 128ኛ ዓመት ይሞላዋል፡፡


የዓድዋ ድል ለአፍሪካዊያን ወታደራዊ ሳይንስ እውቀት ምን ትምህርት ሰጥቶቷል?


እምቢኝ ለነፃነቴ ለሚሉ ህዝቦችስ አበርክቶው ምንድነው?


ያሬድ እንዳሻው




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page