top of page

የካቲት 22፣2016 - ኢትዮጵያ ወንዞችን ጨምሮ በርካታ የተፈጥሮ ሀብት ብትታደልም አልምታ መጠቀሙ ላይ ብዙም አልበረታችም

  • Mar 1, 2024
  • 1 min read

ኢትዮጵያ ወንዞችን ጨምሮ በርካታ የተፈጥሮ ሀብት ብትታደልም አልምታ መጠቀሙ ላይ ብዙም አልበረታችም።


በተፈጥሮ ሃብቴ ልልማ፣ ልደግ ስትልም እንዴት ተደርጎ? የሚሉ ሞጋቾች በአባይ ወንዝ እንደታየው ይመጡባታል።


ይህንን ደግሞ በአደባባይ የሚሞግት፣ የሚያስረዳ ሞያተኛ ብዙም የለም ተብሎ ይነገራል።


ፍቅሩ አምባቸው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page