የአውሮፓ ሀገራት ከኢትዮጵያ የሚላክልን የአበባ ምርት ከተባይ ነፃ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ካልተሰጠን ምርቱ እንዳይገባብን የሚል ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ተሰማ፡፡
ኤፍ ሲ ኤም FCM የተባለ ተባይ ከአበቦች ጋር ወደ አውሮፓ እየገባ ጉዳት እያደረሰ መሆኑም ለመረጋገጡ ዛሬ ስለመፍትሄው በአዲስ አበባ እየተመከረ ነው፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments