የካቲት 20፣2016 - የአፄ ቴዎድሮስ ሳይሆን አልቀረም የተባለ ጋሻ ለጨረታ ሊቀርብ ነው
- sheger1021fm
- Feb 28, 2024
- 1 min read
የአፄ ቴዎድሮስ ሳይሆን አልቀረም የተባለ ጋሻ በእንግሊዝ ሀገር ለጨረታ ሊቀርብ ነው፡፡
ኢትዮጵያ ጨረታው እንዲሰረዝ እና ቅርሱም እንዲመለስላት ጠይቃለች፡፡
ጋሻውን ለጨረታ ያቀረበው ግለሰብ ማንነት ባይታወቅም አጫራቹ ጋርላንድ የተባለው ድርጅት ግን ከሽያጭ የማገኘው 30 በመቶ ይቅርብኝ፤ ጨረታውን ግን መሰረዝ አልችልም ሲል መልስ ሰጥቷል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments