top of page

የካቲት 20፣2016 - ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት

የአዕምሮ እድገት ውስንነት፤ ኦቲዚም፣ ዳውንሲንድረም የመሳሰሉት ያለባቸው ልጆች የሚማሩባቸው፣ እንክብካቤ የሚያገኙቸው ትምህርት ቤቶችና ተቋማት ብዙም የሉም፡፡

ኦቲስቲክ የሆኑ ልጃችን ትምህርት ቤቶች ለመቀበል ፍላጎት የላቸውም ፣ ፈቃደኛ የሆኑትም ባለሞያ የለንም ይላሉ፡፡


እነዚህ ዘላቂ የአዕምሮ እድገት ችግር የገጠማቸውም ሆነ መስማት እና ማየት የማይችሉ ሰዎች በተለይ ህፃናት ራሳቸውንም እንዲለወጡ፣ ቤተሰቦቻቸውንም እንዲያሳርፉ፣ ሀገርም እንድትጠቀም፤ የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ትምህርት ስትራቴጂ መቀረጹ ይታወሳል፡፡

ግን ለውጦች አልታዩም፡፡ምንታምር ፀጋውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comments


bottom of page