top of page

የካቲት 19፣2016 - በኢትዮጵያ የነርቭ ሐኪሞች ቁጥር 53 ብቻ ነው

በኢትዮጵያ የነርቭ ሐኪሞች ቁጥር 53 ብቻ ነው፡፡


ይህም ለ2 ሚሊዮን ታካሚ 1 ሀኪሚ ይደርሰዋል እንደማለት ነው፡፡


በመሆኑም አጠቃላይ ሐኪሞችና የጤና ባለሞያዎች ስለ ነርቭ ህክምና መሰረታዊ እውቀት እንዲያገኙ ስልጠና እየተሰጠ ነው ተብሏል፡፡


ምህረት ስዩም



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


bottom of page