በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡
የዛሬው ጉዳያችን እየተለመደ የመጣውን በማህበራዊ የትስስር ገፆች በኩል የሚደረግ ግብይትን ይመለከታል።
የኦንላይን ንግድ (Online Market) ስጋትና እድሉ ምንድን ነው?
ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የገበያ ጥናትና አስተዳደር ባለሞያው አቶ ረቢራ ቡሻ ናቸው።
አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments