top of page

የካቲት 18፣2016 - እንደ ሀሺሽ የመሳሰሉ እፆችን የሚያስጠቅሙት ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የከተማዋ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ተናገረ

በአዲስ አበባ ባለ ኮከብ ሆቴሎች ጭምር የሚፈጸም እንደ ሀሺሽ የመሳሰሉ እፆችን የሚያስጠቅሙት ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የከተማዋ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ተናገረ፡፡


በከተማዋ ያለው የሰላም ሁኔታ ሰላማዊ ነው ያለው ቢሮው የቅሚያ ወንጀሎች መኖራቸው አስረድቷል፡፡


ፍቅሩ አምባቸውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comentarios


bottom of page