የካቲት 18፣2016 - በፍልሰተኞች ጉዳይ የሚመክረው የምስራቅ እና የአፍሪካ ቀንድ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
- sheger1021fm
- Feb 26, 2024
- 1 min read
በፍልሰተኞች ጉዳይ የሚመክረው የምስራቅ እና የአፍሪካ ቀንድ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ፡፡
11 አባል ሀገሮች በያዘው የፍልሰተኞች አስተዳደር ጉባኤ ላይ የኤርትራ እና የሶማሊያ ተወካዮች አልተገኙም ተብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Commenti