top of page

የካቲት 16፣2016 - የተከሰተው ድርቅ ብቻ ወይስ ረሃብም?

በኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በተፈጠሮ እና በሰው ሰራሽ ምክንያቶች የተነሳ የእለት ጉርስ ጠባቂ ለመሆን ተገደዋል፡፡


በተለይ በትግራይ እና በአማራ ክልሎች ያጋጠመው ድርቅ ወደ ረሃብ ተሸጋግሮ ሰዎች እየሞቱ፣ እየተሰደዱ፣ እንስሳትም ማለቃቸው ከየአካባቢዎቹ የወጡ ሪፖርቶች ጠቁመዋል፡፡


የፌዴራል መንግስት እና ተቋሞቹ በኢትዮጵያ ረሃብ እንዳልተከሰተ ይጠቅሱና ድጋፍም እየተደረገ እንደሆነ ያስረዳሉ፡፡


ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comentários


bottom of page