በአውሮፓ ህብረት፣ በአፍሪካ፣ በካሪቢያንና በፓስፊክ ሀገራት መካከል የንግድ እና የኢኮኖሚ ትብብርን ለማጠናከር ተብሎ የተወጠነውን የሳሞአ ስምምነት ኢትዮጵያ መፈረሟ ይታወሳል፡፡
ስምምነቱ የኢትዮጵያን ባህል እና ሃይማኖት የሚፃረር ሀሳቦች እና ትርጎሞች ስላሉት ፓርላማው እንዳያፀድቀው፣ ስምምነቱም እንዲሰርዝ፣ ግለሰቦችም ተቋማትም ሲጠይቁ ተሰምቷል፡፡
አላማው የንግድ እና የኢኮኖሚ ትብብርን ለማጠናከር ነው የተባለለት እና በኢትዮጵያ ተቃውሞ የበረታበት የሳሞአ ስምምነት የመፅደቁ እና የመተግበር እድሉ ከኢትዮጵያ ህግ አኳያ እንዴት ይታያል?
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments