የካቲት 15 2017 አፍሪካዊያን “ማካካሻ ፍትህ እንፈልጋለን” የሚሉት ለምንድነው?
- sheger1021fm
- Feb 22
- 1 min read
አፍሪካዊያን “ማካካሻ ፍትህ እንፈልጋለን” የሚሉት ለምንድነው?
አፍሪካዊያን በባሪያ ንግድ ለደረሰባቸው በደል፣ ለተዘረፈባቸው ሀብቶች፣ እዚህም እዚያም ለተጫረባቸው የማይጠፋ እሳቶች ማካካሻ ፍትህ እንፈልጋለን ብለዋል፡፡
የአፍሪካ ህብረት የዚህ ዓመት አጀንዳም ነበር፡፡
ግን መሳካት የሚችል ጉዳይ ነው?
ያሬድ እንዳሻው
Comments