ከ15 ዓመታት በላይ ንግግር ሲደረግበት የቆየው የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ አለም አቀፍ ህግ ሆኖ እንዲፀድቅ የሚያስችለውን ድምፅ በዚህ ዓመት በመስከረም ወር ከደቡብ ሱዳን ማግኘቱ ይታወሳል፡፡
ይህም በሁለት ወር ውስጥ የናይል ተፋሰስ የትብብር ኮሚሽን እንዲቋቋም ይፈቅዳል፡፡
ስድስት ወር ሆኖትም ኮሚሽኑ እውን አልሆነም፡፡
አዲስ አበባ ላይ የተገናኙት የናይል ተፋሰስ ሀገራት ጉባኤ ላይ የተገኘችው ግብፅ ዛሬም በተቃውሞ አቋሟ ገፍታበታለች፡፡
ኢትዮጵያ ግብፅን እረፊ ስትላት ተሰምቷል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
コメント