መምህራን በሚያስተምሩበት የትምህርት ዓይነት የተሻለ እውቀት ኖሯቸው ብቁ ተማሪዎችን እንዲያፈሩ ያግዛል የተባለ የመምህራን ስልጠና ዘንድሮ ይጀመራል ተባለ፡፡
ለሁለተኛ ደረጃና ለቅድመ 1ኛ ደረጃ መምህራን ቅድሚያ ይሰጣል መባሉን ሰምተናል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments