top of page

የካቲት 15፣2016 - የ1966ቱን አብዮት 50ኛ አመት ለመዘከር ትምህርታዊ ሲሚናር ተካሄዷል

የ1966ቱን አብዮት 50ኛ አመት ለመዘከር ትምህርታዊ ሲሚናር ትናንት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተካሄዷል፡፡


ትምህርታዊ ሲሚናሩ የተለያዩ አምስት የጥናት መነሻ ሀሳቦች ቀርበዋል፡፡


የመነሻ ሀሳቦችን ያቀረቡ አምስት ወጣቶች የየራሳቸውን አተያይ ያካፈሉበትም ነው፡፡


በወቅቱ ተማሪዎች ይዘውት የተነሱት ሀሳብ በተሳሳተ መንገድ እየተተገበረ መቀጠሉን ከማንሳት ጀምሮ ፕሬዝዳንታዊ የመንግስት አስተዳደርን ብንሞክረው የሚሉና ሌሎችም ሀሳቦች የተነሱበት ነበር፡፡


ያሬድ እንዳሻው



ተቀራራቢ ዘገባዎች (1) http://tinyurl.com/44xt63ed



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Commentaires


bottom of page