top of page

የካቲት 14፣2016 - የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ሊያቀርብ የነበረው የጥናት ፅሁፍና የምርምር ውጤት ማቅረቢያ ፕሮግራም ተሰረዘ

  • Feb 22, 2024
  • 1 min read

በኢትዮጵያ በ10 ዓመት ጉዞ ውስጥ አብይ ኢኮኖሚው እንዴት አለፈ፣ ስኬቶቹና ፈተናዎቹስ ምንድናቸው በሚለው ዙሪያ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ሊያቀርብ የነበረው የጥናት ፅሁፍና የምርምር ውጤት ማቅረቢያ ፕሮግራም ተሰረዘ፡፡


ፕሮግራሙ በኢትዮጵ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ እና አስተዳደር ስኬቶች ፈተናዎችና በአጠቃላይ ኢኮኖሚው ላይ ምን ፈጠረ በሚለው ጉዳይ ላይም የጥናት ወረቀት ተለማቅረብ ታስቦ ነበር፡፡


የአስር ዓመት የልማት እቅድ እንዴት እንዳለፈ መመርመር፣ በኢትዮጵያ ያለው የማክሮ ኢኮኖሚ አለመረጋጋት ተለዋዋጭነትና ፈተናን መተንተን በሚሉ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ለመስጠትም የተዘጋጀ ፕሮግራም መሆኑነን ሸገር ተረድቷል፡፡


ዛሬ ይህንኑ የጥናት ግኝትና ውጤት ለተጠሩ ለጋዜጠኞች ለመስጠት ሲሰናዱ የነበሩት ምሁራን በድንገት ጉባኤውን እንዲሰርዙ መገደዳቸውን ከቦታው በመገኘት ታዝበናል፡፡


በሰአቱ ለጋዜጠኞችና ለታዳሚያን ሊሰጥ የነበረው፤ ሀሳቡንና ጥናቱን ጠቅልሎ የያዘው የመግለጫ ወረቀት ተቆጥሮ ተሰብስቧል፡፡


የዛሬው መግለጫ የቀረበት ምክንያት የማህበሩ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሀና እኔ በሌለሁበት አይካሄድም በሚል ሳይሆን እንዳልቀረ ምንጮቻችን ነግረውናል፡፡



ተሁቦ ንጉሴ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Recent Posts

See All
በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ሃዲዶች ላይ ለአካል ጉዳተኞች የተሰራው መወጣጫ(ራምፕ) ለዓመታት በመዘጋቱ አካል ጉዳተኞች ባቡር መጠቀም  ለማቆም ተገደናል ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል።

ነሐሴ 7 2018 በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ሃዲዶች ላይ ለአካል ጉዳተኞች የተሰራው መወጣጫ(ራምፕ) ለዓመታት በመዘጋቱ አካል ጉዳተኞች ባቡር መጠቀም ለማቆም ተገደናል ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። የሃዲዱ ጠባቂ የፀጥታ አካላት የተዘጋውን መወጣጫ(ራምፕ) እንዲከፍቱላቸው ቢጠይቁም የተሰጣቸው ምላሽ እስከ ድብደባ የደረሰ

 
 
 
የነሐሴ 7 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#ዩጋንዳ ዩጋንዳ ከአውሮፓ የሚባረሩ የ3ኛ አገር ስደተኞችን ልትቀበል ነው ተባለ፡፡ ዩጋንዳ ከአውሮፓ ተባራሪዎቹን ተቀብላ ለማስተናገድ መዘጋጀቷን ካቲሜሪኒ የተሰኘ የግሪክ ጋዜጣ መዘገቡን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ጋዜጣው ዘገባውን ያሰራጨው ዲፕሎማሲያዊ ምንጮችን በዋቢነት በመጥቀስ እንደሆነ ታውቋል፡፡ የሐሳቡ ቀዳሚ አፍላቂዎች

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page